Fana: At a Speed of Life!

ከልጅነቱ የአርሰናል ወዳጅ ሆኖ ያደገው ዊሊያም ሳሊባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ፈረንሳዊው ዊሊያም ሳሊባ፡፡ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተወለደው ሳሊባ እንደ ማንኛውም ታዳጊ በፓሪስ በምትገኝ ቦንዲ መንደር ውስጥ መንገድ ላይ…

ለውጥ የሚመጣው ችግርን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጥ የሚመጣው ችግርንና መከራን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የገበታ ለትውልድ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ባስመረቁበት ወቅት…

81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ። ሚኒስትሩ ውሃና ስርዓተ ፆታ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው የውሃ ቀን ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…

በኒው ዮርክ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኒዮርክ ከተማ ላጋርዲያ አውሮፕላን ማረፊያ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በርካታ ሰዎች መጎዳታቸው ተሰምቷል፡፡ የከተማዋን ፖሊስ ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው÷ ባለቤትነቱ የኤር ካናዳና ሲአርጄ 900 የሚል ሞዴል…

ከ33 ሺህ በላይ ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበዋል – የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 33 ሺህ 502 ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበው እስካሁን 589 ሰዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል አለ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ። ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ…

‎የኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ የስራ እድል ይፈጥራል – መሐመድ አብዱራህማን (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ነው አሉ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ መሐመድ አብዱራህማን (ኢ/ር)፡፡ የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅና መገንዘብ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ማወቅ፣ ማንበብ እና መገንዘብ አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገበታ ለትውልድ ውጥን በአፋር ክልል የተገነባውን ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ በትናንትናው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡…

‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ለእኛ ከሐውልት በላይ ነው፤ ለሕዝቡ ትርፍ ያለውና የሚጠቀምበት ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነውን…

የተፈጥሮ ጸጋና ውበት ማሳየት መቻል ለእኛ ትልቅ ዕድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ጸጋና ውበት ማሳየት መቻል ለእኛ እንደ ትልቅ ዕድል የሚወሰድ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል በሆነው ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት…