Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ ከ1 ሺህ በላይ ሙሽሮች ይሞሸራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ “ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው”በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ይከናወናል፡፡ በዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ አዲስ የሠርግ ሙዚቃ ቪዲዮ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአጋሮ እና በሻሻ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙት የልማት ሥራዎች መካከልም÷ የመንገድ፣ ሻይ ቅጠል ልማት እና ችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ይገኙበታል፡፡…

የላሊበላ መካነ-ቅርስ ላይ አጠቃላይ የጥገና ሥራ ለማከናወን በቅርቡ ዓለም አቀፍ ጨረታ ሊወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የላሊበላ መካነ-ቅርስ ላይ አጠቃላይ የጥገና ሥራ ለማከናወን በቅርቡ ዓለም አቀፍ ጨረታ ሊወጣ መሆኑን የቅርስ ባለስልጣን ገልጿል፡፡ የላሊበላ መካነ-ቅርስ ጥገና ዘላቂ ላሊበላ እንዲሁም አጠቃላይ የቅርስ ጥገና በሚሉ ሁለት ምዕራፎች መከፈሉን…

ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 2፡30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቼልሲ በኖኒ ማዱኬ ጎል ሲመራ ቢቆይም ባለሜዳው ማንቸስተር ሲቲ በኧርሊንግ ሃላንድ፣…

አትሌት ማርታ የ3000 ሜትር ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በካዛኪስታን ዋና ከተማ አስታን በተካሄደ ከ18 ዓመት በታች የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች። የ16 ዓመቷ አትሌት ማርታ ርቀቱን ለመጨረስ 8 ደቂቃ ከ39 ሰኮንድ ከ80…

ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደ የ23ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ሊቨርፑል ኤፕስዊች ታውንን 4 ለ 1 በማሸነፍ መሪነቱን ባጠናከረበት ጨዋታ የማሸነፊያ ግቦችን…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሰባት አመታት ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ(ፕ/ር) ÷የስፖርት ፌስቲቫሉ…

የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት÷ ነጻና ጠንካራ የፍትህ ተቋማትን በመገንባት…

በኦንላይን ትኬት በመቁረጥ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ከየካቲት 2017ዓ.ም  ጀምሮ በኦንላይን ትኬት በመቁረጥ የህዝብ መንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት  እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ…

የኦክስጂን ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሺኒሌ ከተማ በ137 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ፋብሪካ ተመርቆ ተከፈተ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሀመድ ፋብሪካውን መርቀው በከፈቱበት ወቅት÷ከለውጡ በኋላ ባሉት ዓመታት በሽንሌ ከተማና…