Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የጦር ሃይሎች ም/ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለፕሬዚዳንት ታዬ  የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህ ትልቅ…

አሜሪካዊያኑ በህክምና ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊያኑ ቪክቶር አምብሮስ እና ጋሪ ሩቭኩን መሰረታዊ የዘረ መል እንቅስቃሴ የሚመራበትን መሰረታዊ መርህ (ማይክሮ አር ኤን ኤ) በማግኘት የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል:: ባለሙያዎቹ በጋራ ያካሄዱት ጥናትና ምርምር በሀርቫርድ…

ሙሳ ፋኪ መሃማት ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ  የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው ÷ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

በጋዛ የተጀመረውን ጦርነት አንደኛ ዓመት ምክንያት አድርጎ ሃማስ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል አስወነጨፈ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ከእስራኤል ጋር ጦርነት የጀመረበትን አንደኛ አመት አስመልከቶ ወደ እስራኤል ቴል አቪቭን ሮኬቶችን ማስወንጨፉን አስታወቀ፡፡ የሀማስ የጦር ክንፍ የሆነው ኤዘዲን አል ቃሲም ብርጌድ እንዳስታወቀው÷ በፈረንጆቹ 2023 ጥቅምት 7 የተቀሰቀሰውን…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሰየሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል።"-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነትና ሌብነት ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ ይሰራል -ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነት፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ በትኩረትና በትብብር እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…