ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራን ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ አካል የሆነው የቴክኒክ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነጻ ንግድ ትግበራ ምሳሌ…