የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የአፈር ማዳበሪያ ከክረምት በፊት ተጓጉዞ እንዲጠናቀቅ አሳሰበ Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፈር ማዳበሪያ የክረምት ወቅት ከመግባቱ በፊት በፍጥነት ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ ለአርሶ አደሮች እንዲሰራጭ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአየር ኃይል ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ማልበስ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው ዓመት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡና በሥራቸው ምሥጉን ለሆኑ 697 የአየር ኃይል አባላት ማዕረግ የማልበስ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡ ማዕረግ የማልበስ ሥነ-ሥርዓቱን ያከናወኑት የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ፌስቲቫል ሳምንት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የባህል ፌስቲቫሉ ለሚቀጥሉት ሶስት ቀናት እንደሚካሄድ ጠቁመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርሃኑ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ረፋድ በተደረገው ጨዋታ ሀብታሙ ታደሰ ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ (በፍፁም ቅጣት ምት) የወልዋሎ አዲግራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ዳግም እየተጠናከረ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየተሰራ ነው Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማጭበርበርን የሚቀንስ እና በቀላሉ የሚለይ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የታክስ ስርዓት ማጣጣምና የክልሎች ድጋፍ ዳይሬክተር ብርሃኑ አበበ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና 41ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 41ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ "ገዢ ትርክት ለህብረ ብሔራዊ ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ የተካሄደው 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የበዓሉን አከባበር አፈፃፀም የሚገመግም መድረክ በአርባምንጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው መርሐ…