Fana: At a Speed of Life!

የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የቆዩት የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና…

በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመው የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት በቀጣናው አዲስ ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ላይ ያነጣጠረው የመገናኛ ሬዲዮ እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተገልጿል፡፡ በሌባኖስ ፔጀርና ዎኪ ቶኪ የተሰኙ ሂዝቦላህ በብዛት የሚጠቀማቸው መገናኛ መሳሪያዎች…

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ በተያዘው በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ። የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ኢትዮ ቴሌኮምን የበጀት ዓመቱን ዕቅድ በሚመለከት በሰጡት መግለጫ፤ ኩባንያው በተያዘው አመት…

አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ አቀረበ፡፡ የእንስሳት ኢንሹራንሱ ሽያጭ በአርብቶ አደር አካባቢዎች ነሀሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን መስከረም 20 ቀን 2017…

በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) የሰሩት ስራ የሚያኮራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ሳሉ የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን መርህ መሰረት ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማራመድ ትፈልጋለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መርህን መሰረት ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማራመድ እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በኢትዮጵያ ወቅታዊ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ላይ…

የኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት የቱሪዝም ሚኒስትሮች የኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታን ይፋ አድርገዋል። ፍኖተ ካርታው በምስራቅ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን ማሳደግ የሚያስችል አቅምን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስክሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስክሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሽኝት ስነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ተገኝተዋል። የመንግስት ከፍተኛ…

በኮምቦልቻ በቀን 30 ሺህ ሊትር የሚያመርት የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ በቀን 30 ሺህ ሊትር ማምረት የሚችል የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሥራ ጀምሯል። ፋብሪካውን በአደፋ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ግሩፕ አባይ ወተት ነው በ46 ሚሊየን ብር ካፒታል ያስገነባው፡፡ የፋብሪካው ማኔጂንግ…

በኢትዮጵያ የግልግል ዳኝነት ማዕከላት ተመዝግበው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የግልግል ዳኝነት ማዕከላትን ለመመዝገብና ስራ እንዲሰሩ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። ፍትህ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አፍሪካ በጋራ ያዘጋጁት 11ኛው የምስራቅ አፍሪካ ዓለም…