Fana: At a Speed of Life!

200 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡…

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅን አጸደቀ። በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የማሻሻያ አዋጁን አስፈላጊነት በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ከንቲባ አዳነች ከ ሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተወይተዋል፡፡ በሲንጋፖር የዓለም የከተሞች ፎረም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሪያ ሪፐብሊክ ያላቸውን የፋይናንስ እና የኢኮኖሚ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ተቀዳሚ ምክትል ሚኒስትር ኪም ባይንግ-ህዋን ጋር ተወያይተዋል።…

የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣ ብረታ ብረት እና በቡና እሴት መጨመር ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ፥ በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ…

በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በትምህርት ዕድል፣ በከፍተኛ ትምህርት ልምድ ልውውጥ፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ምክክር መደረጉ ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የ2016 ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የ2016 ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ 3" በሚል መሪ ቃል ዛሬ በይፋ…

የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን በየፈርጁ እያደራጁ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን በየፈርጁ እያደራጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያስተባባረ የሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ለሰባተኛ ቀን…

በትጋት ከሠራን የበለፀገች ኢትዮጵያን በቅርቡ እናያለን – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ተግተን ከሠራን ለኑሮ ምቹ በሆኑ ከተሞች ውስጥ የበለፀገች ኢትዮጵያን የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡ በ117 ከተሞች የሚተገበረው የከተሞች ማስፋፊያ ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ…