Fana: At a Speed of Life!

ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምስራቅ ዕዝ አመራሮች በብርሸለቆ የሽምቅና የፀረ-ሽምቅ የግንዛቤ ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በበየነ መረብ የሰጡት የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድፖስት ሰብሳቢና የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ÷ የአማራ…

ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። በኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተከናወኑ የልማት ስራዎችና የኢኖቬሽን ውጤቶችን ተመልክተዋል። የስራና…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በየደረጃው ከሚገኙ የቀቤና ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ፥ በልዩ ወረዳው ያለውን የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጅምር ስራዎችን በማጠናከር…

የመጀመሪያው የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በመዲናዋ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የመጀመሪያው  የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት…

የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ መዋዕለንዋዩን ለማፍሰስ ያለውን ፍላጎት ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኳታር ዶሃ ከሚገኘው የዶክ ህክምና ማዕከል መስራች ዶ/ር ኢማኑኤል ቶሎሳ ከተመራ ልዑክ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታኅሣስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች…

በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ የፊታችን ሰኔ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ…

ዓለም ባንክ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የትኩረት መስክ ተብለው የተለዩ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ፡፡ በዓለም ባንክና ገቢዎች ሚኒስቴር መካከል ሀገራዊ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት የተሳኩ እንዲሆኑ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገራዊ…

በሕንድ በከባድ ሙቀት ምክንያት የ56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ከፈረንጆቹ መጋቢት እስከ ግንቦት ድረስ ባጋጠመ ከባድ ሙቀት ምክንያት የ56 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 25 ሺህ ያህሉ ለጤና ዕክል መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ከአጠቃላይ ሟቾች መካከል የ46ቱ ሕይወት ያለፈው በግንቦት ወር ብቻ መሆኑን…

በአዲስ አበባ ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የአጀንዳ ልየታ በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ሰባት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ የአዲስ አበባ የምክክር አጀንዳ ተለይቶ ዛሬ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት…