ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ… Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማረጋገጥ እየተፋለሙ የሚገኙና ተመሳሳይ ነጥብ ይዘው በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ እና 4ኛ ላይ…
ስፓርት በሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን በወንዶች አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በሴቶች አትሌት ሔቨን ኃይሉ አሸንፈዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በ4 ዓመት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን÷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2:04:23 ወስዶበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ማስፋፊያ ተመረቀ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ማስፋፊያ ተመርቋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአየር መንገዱ የቦርድ አባላት፣ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት በዓል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቼ ጫምባላላ በሰዎች መካከል ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት የፍቅርና መተሳሰብ በዓል ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ። የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ “ፍቼ ጫምባላላ” በዓል በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ ቂምና ቁርሾ ተወግዶ ሰላም የሚሰበክበት ኢትዮጵያዊ በዓል ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቼ ጫምባላላ ቂምና ቁርሾ ተወግዶ ሰላም የሚሰበክበት ታላቅ ኢትዮጵያዊ በዓል ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር። የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል የሆነው ፍቼ ጫምባላላ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች…
ቢዝነስ በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በወቅታዊ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቼ ጫምባላላ በዓል በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች መከበር ጀመረ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል ዛሬ በሶሬሳ ጉዱማሌ እየተከበረ ነው። በዓሉን አስመልክቶ ትናንት በባህል አደራሽ የፊጦራ ሥነ ሥርዓት የተደረገ ሲሆን፥ ሥርዓቱ አሮጌውን ዓመት የመሸኘትና ፆም የመፍታት ሥርዓት እንዲሁም ያለፈው…
ስፓርት አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ Melaku Gedif Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ በኢምሬትስ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ዮኬሬሽና ማክስ ዶውማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ መረጃን ከማሰራጨት ባለፈ ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እያሰጠ የሚገኘው ጎንደር ፋና ኤፍ ኤም… abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ፋና ኤፍ ኤም ለሕዝቡ አማራጭ መረጃን በወቅቱ ከማድረስ ባለፈ የሕዝብ ጥያቄ እንዲመለስ እያደረገ ነው ፡፡ የጎንደር ፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሬዲዮ ጣቢያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ ዮሀንስ እንዳሉት÷ ጣቢያው በክልል ኤፍ ኤም ከተመሰረቱ…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊ ግቦች ወገኔ ገዛኸኝና አማኑኤል…