Fana: At a Speed of Life!

በጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት ናዳ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደምሴ አድማሱ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ፥ በዞኑ የካቲት 30 እና መጋቢት 1 ቀን 2018…

ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት፥ በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት…

ሲመርጡ…

ምርጫ የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ሥርዓት መገለጫ ነው፡፡ ዜጎች ነጻ ሀሳባቸውን የሚገልጹበት እና ሀገር የሚያስተዳድሩ ብቁ ዕጩዎችን ለሥልጣን የሚያበቁበት አንዱ መንገድም ነው፡፡ ስለዚህ እርስዎም የምርጫ ካርድ ወስደው ሲመርጡ፡- ⚙️የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ቁልፍ ጽንሰ ሃሳብ እና እኩልነት…

“እንዛታ” የተሰኘ ትውፊታዊ ቴአትር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዝማሪዎች ሕይወት እና ሥራዎች ላይ የተመሰርቶ "እንዛታ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ትውፊታዊ ቴአትር በዛሬው ዕለት በባሕርዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ ተመርቋል። ቴአትሩ “ቡርቧክስ” በተባለችው የአዝማሪዎች መንደር ውስጥ በተደረገ ጥልቅ ጥናት ላይ…

ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 3 ለ 1 አሸንፏል። በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ አስቶን ቪላን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ፤ ካሴሚሮ፣ ኩንሃ እና ሴስኮ ባስቆጠሯቸው…

እስራኤል በኢራን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፈተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተካሄደ ባለው ጦርነት እስራኤል በምዕራባዊ ኢራን መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቷ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው፤ ዘመቻው በምዕራባዊ ኢራን የሚገኙ የአብዮታዊ ዘቡ ወታደራዊ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ ያደረገ ነው። በተመሳሳይ ኢራን…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የደረሰው አደጋ ባስከተለው ጉዳት…

የጋዜጠኛ ታሪኩ ኦላና ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞ ፋና ሬዲዮ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ የነበረው ታሪኩ ኦላና ሥርዓተ ቀብር በቀጨኔ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ ተገኝተዋል። ባጋጠመው ህመም በህክምና…

በመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦች እርም የሚያወጡበት ባህላዊ የለቅሶ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እርም የሚያወጡበት ባህላዊ የለቅሶ ስርዓት (ባሌ) ተካሂዷል። በአደባባይ በተካሄደው ባህላዊ የለቅሶ ስርዓት…

የሃይማኖት ተቋማት በከተማዋ ሁለንተናዊ የልማትና የብልፅግና ጉዞ ላይ የማይተካ አስተዋጽኦ አላቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት በከተማዋ ሁለንተናዊ የልማትና የብልፅግና ጉዞ ላይ የማይተካ አስተዋጽኦ አላቸው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “የሃይማኖት ተቋማት በመደመር መንግሥት እይታ” በሚል…