ቢዝነስ በመዲናዋ የነዳጅ አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት … abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከነዳጅ አቅርቦት ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይ፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረብሔራዊት ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ፍቼ ጫምባላላ የጎላ ፋይዳ አለው – ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንድማማችነት መርህ ላይ በተመሰረተ ህብረብሔራዊት ኢትዮጵያን የመገንባት ሂደት ፍቼ ጫምባላላ የጎላ ፋይዳ ያበረክታል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፍቼ ጫምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ በዓል በሲዳምኛ ቋንቋ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቼ ጫምበላላ ዋዜማ “ፊጣራ” ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን ፍቼ ጫምበላላ በዓል ዋዜማ "ፊጣራ" ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሐዘን መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጋሞ ዞን ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ሐዘናቸውን ለመግለጽ አርባምንጭ ገቡ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ጉብኝት ተመልሰው በቀጥታ ወደ አርባምንጭ አቅንተዋል። በቆይታቸውም በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና በመላው ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ትግራይ ለልማትና ሰላም ግንባታ የተሰለፉ ወጣቶችን ትሻለች – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልል ለልማትና ሰላም ግንባታ የተሰለፉ ወጣቶችን ትፈልጋለች አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)። በአዋሽ አርባ ጊዜያዊ የዲሞቢላይዜሽን ማዕከል በሱዳን የቆዩና የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሀገራቸው የተመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴትነቴ የሚገጥሙኝ ችግሮች ከዓላማዬ ሳያደናቅፉኝ 3 ነጥብ 98 በማምጣት የማዕረግ ተመራቂ ሆኛለሁ – ሊና ወዩ abel neway Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴትነቴ የሚገጥሙኝ ችግሮች ከዓላማዬ ሳያደናቅፉኝ የማዕረግ ተመራቂ ሆኛለሁ አለች በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የ18ኛ ዙር የማርኬቲንግ ማኔጅመንት የማዕረግ ተመራቂዋ ሊና ወዩ። መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ከ1 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Melaku Gedif Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3.95 በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚዋ ዶ/ር ሜሮን ለገሰ Melaku Gedif Mar 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ሜሮን ለገሰ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ት/ቤት 3.95 አማካይ ውጤት በማምጣት የከፍተኛ ውጤትና የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሕክምና ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 263 አዳዲስ…