Fana: At a Speed of Life!

የኩዌት መንግሥት በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩዌት መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ የኩዌት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መንግሥት ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ ለኢፌዲሪ…

የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ሥራዎች ለዕይታ የሚቀርቡበት 61ኛው የቬኒስ ቢየናሌ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጣሊያን ቬኒስ ከተማ በሚካሄው 61ኛው የቬኒስ ቢየናሌ ላይ "የዝምታ ቅርጾች" የተሰኘ የኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ ለዕይታ ታቀርባለች፡፡ በሰዓሊ ተገኔ ቁንቢ አማካይነት በሚቀርበው የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን "የዝምታ ቅርጾች" የተሰኘ ዓውደ…

ሳዑዲ ዓረቢያ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማትን ሐዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማትን ሐዘን ገልጻለች፡፡ የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መንግሥት ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ በጋሞ ዞን የተለያዩ…

የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ፈታኝ ጨዋታዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአራትዮሽ ዋንጫ እየተፎካከረ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በቀጣይ በተለያዩ ውድድሮች በሚያደርጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ይፈተናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የማንቼስተር ሲቲ ቀጣይ አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች የቡድኑ የዋንጫ ጉዞ ላይ የሚወስኑ ሲሆን…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ያላቸውን የቆየ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከጣሊያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ኤድሞንዶ ችሬሊ ጋር ተወያይተዋል። በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ የኢትዮ-ጣሊያን የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ውይይት…

7 የተፈጥሮ ሐይቆቿን ከኮሪደር ልማት ጋር ያስተሳሰረችው ቢሾፍቱ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነት ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አለማየሁ አሰፋ፡፡ ከንቲባ አለማየሁ እንዳሉት÷ ተፈጥሮ ያደላት ቢሾፍቱ ሰባት የተፈጥሮ ሐይቆችን በውስጧ የያዘች ብቸኛ የኢትዮጵያ…

ዚምባብዌ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ስትራቴጂ ይፋ አድርገዋል። ከፈረንጆቹ 2026 እስከ 2030 ተግባራዊ የሚደረገው ስትራቴጂ በመንግሥት አገልግሎቶች ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች…

ኢትዮጵያ የብዝኃ ሃይማኖት ሀገር ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶችና አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “የሃይማኖት ተቋማት በመደመር መንግሥት…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ…