Fana: At a Speed of Life!

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያስተማራቸውን 792 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 792 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተስፋዬ ለማ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ያገኙትን…

ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካና እስራኤል በአንድ ጎራ እንዲሁም ኢራን በሌላ ወገን ወደ ግጭት የገቡበት ሰሞንኛው የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት 15ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል፡፡ በዋናነት ኢራን እና እስራኤልን ጨምሮ በቀጣናው 12 ሀገራት የጥቃት ኢላማ የተደረጉ ሲሆን፥ በተለያዩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዱባይ ገዥ፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ‘ፍቼ ጫምባላላ’ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' በዛሬው ዕለት በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት፣ ለአንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ ያላቸውን እሴቶች አቅፎ የያዘ በዓል ነው፡፡…

የፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክርና የዛሬ ወሳኝ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ፡፡ የሊጉ መሪ አርሰናል በሜዳው ኤቨርተንን የሚያስተናግድ ሲሆን፥ ተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ወደ ለንደን ስታዲየም አቅንቶ በወራጅ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የዓቃቢያነ-ሕግ የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። እንዲሁም…

ከ9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። ከየካቲት 28 ቀን ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ በዲጅታል እና በማኑዋል አማራጭ እየተከናወነ ይገኛል። የመራጮች ምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ…

 የኢትዮጵያና የኖርዌይ የልብ ሕክምና አጋርነት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የመኖር ተስፋ ሰጥቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የኖርዌይ የልብ ሕክምና አጋርነት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የመኖር ተስፋ ሰጥቷል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢትዮ-ኖርዌይ የልብ ሕክምና የአቅም ግንባታ እና የሕይወት አድን የ10 ዓመታት አጋርነት ጉዞ ላይ ያተኮረ…

የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን ታውጇል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንደገለጹት፥ በዞኑ ጋጫ ባባ ወረዳ…

ሸገር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሸገር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሸገር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሚር አብዶ እና ሚሊዮን ሀይሉ…