Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩዌት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የሥራ ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ተፈራርመውታል።…

የአማራ ሕዝብን መብትና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት÷ በኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ሌሎች አማራጮችን የመጠቀም ልምድ እንደነበር ጠቁመዋል።…

ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት ያገለገሉት ቤቲ ናሽ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በአሜሪካ አየር መንገድ ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት በማገልገል የክብረ ወሰን ባለቤት የነበሩት ቤቲ ናሽ በ88 ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ እንዳስታወቀው÷ ቤቲ ናሽ የተባሉት ግለሰቧ በአሜሪካ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ምዕራፍን በመዲናዋ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደር (ክልላዊ) የምክክር ምዕራፉን በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በሚጀምረው በዚህ ምዕራፍ ላይ የሚከናወኑ ሦስት ዋና ዋና…

በሲዳማ ክልል ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በክልሉ ለመሰብሰብ የታቀደውን ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ከማሳካትና የክልሉን ገቢ…

በአማራ ክልል የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል የግብይት ሥርዓቱን ለማሻሻል እና የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለሸማች ማህበራትና ዩኒየኖች መሰራጨቱ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ10 ወራት አፈፃፀም ግምገማ…

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሦስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት ሦስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሦስተኛውን ሽልማት ከማሌዢያ፣ ሜክሲኮ እና…

በምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ቡድን መሪ ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ የሚባል የቡድኑ መሪ ላይ እርምጃ ሲወሰድ ሌሎች የቡድኑ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ መሆናቸው ተገለጸ። በደቡብ ዕዝ የአንድ ኮር ሠራዊት እና በምስራቅ ቦረና…

ወጣቱ በመልካም ስብዕና የታነፀና አምራች ዜጋ እንዲሆን በቅንጅት መምራት ይገባል- ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በመልካም ስብዕና የታነፀና አምራች ዜጋ እንዲሆን በተቀናጀ አግባብ መምራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ያዘጋጀው ከሚያዚያ እስከ ሚያዚያ የጸረ-አደንዛዥ እጾችና አሉታዊ መጤ ልማዳዊ ድርጊቶችን መከላከል ላይ…

ህጎችና ደንቦች የህዝቡን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ በመሆናቸው ለተፈጻሚነታቸው መሰራት እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወጡ ህጎችና ደንቦች የህዝቡን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ በመሆናቸው ለተፈጻሚነታቸው መሰራት እንዳለበት የክልሉ ምክር ቤት ገለጸ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የዞን፣ የወረዳና የቀበሌ ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች…