የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል ተግባራት Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የመስዋዕት በዓል ተብሎ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ ሐይማኖታዊ ምክንያቱም ነብዩ ኢብራሂም ፈጣሪያቸውን የመስማትና ለዚያም እስከልጅ መስዋዕት ማድረግ የደረሰን ፍቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ ሰላት በጅማ ከተማ አዌ ፓርክ አካባቢ ሕዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ይገኛል። 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በጋራ ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችን ሙስሊም ማኅበረሰብ የመደጋገፍ ባህል ከተረጂነት ለመላቀቅ ወሳኝ ዕሴት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢድ አል አድሃ (አረፋ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ወደ ስራ አስገብተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ ዘመናዊ የሆኑ፣ ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ዛሬ ወደ ስራ አስገብተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገዛቻቸው አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ። የአየር ትራክተሮቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ስራ እንዲጀምሩ ተደርጓል። በስራ ማስጀመሪያው መርሐ ግብሩ ላይ የግብርና…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን አሸነፈች Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደው የምድብ አንድ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የስዊዘርላንድን የማሸነፊያ ግቦች ክዋዶ ዱዋህ፣ ሚሸል ኤቢስቸር እና ብሪል ኢምቦሎ ሲያስቆጥሩ የሀንጋሪን ማስተዛዘኛ ግብ…
ስፓርት አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የአዳማ ከተማ የማሸነፊያ ጎሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዒድ አል አድሐ በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተዛዘን መሆን እንዳለበትም ርዕሳነ መስተዳድሮች ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመልእክታቸው÷”እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም…