Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል የኢድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የእምነት አባቶችና ተከታዮች 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አል አድሃ በዓል ምክንያት በማድረግ ምዕመናኑ የኢድ ሰላት የሚያደርሱበትን ስፍራ አፅድተዋል። በመረሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ አቶ ቶፊቅ…

ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ "ሰላማችንን ዘላቂ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው ለማድረግ ዛሬ አሰልጥነን ያስመረቅናቸው 11 ሺህ አዲስ ምልምል የሠላም…

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንገድ ደህንነትን ማስጠበቅ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ…

ኢድ አል አደሃ አረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል- የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 8: 2016 ((ኤፍ ቢ ሲ)- ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና ያለውን በማካፈል መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ መላውን…

ስለ ሳንባ ምች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ለልጆች ሕይወት ማለፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የሳንባ ምች በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡ በሽታው በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት እንደሚከሰት እና የአንዱ ወይም…

በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና በሀገር መከላከያ…

የጋራ ግብረ ሃይሉ ለአረፋ በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በእስልምና እምነት…

ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ 8 ግለሰቦችና 1 ድርጅት ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ስምንት ግለሰቦች እና አንድ ድርጅት በሌሉበት ጥፋተኛ ተባሉ። ሌሎቹ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች በ1ኛ ክስ እንዲሁም 2ኛ…

1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን እየሰራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት እንደ ክልል 1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለቱ የጉጂ ዞኖች ከዓመቱ የክልሉ የበቆሎ እርሻ…

1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ ከእነሱ ውስጥ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ 10 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…