Fana: At a Speed of Life!

የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡ የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ልዑካን በጉባኤ ለመሳተፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የገቡ ሲሆን ፥ ጉባኤው…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የመኸር ግብርና ልማትን ውጤታማ ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኸር ግብርና ልማትን ጨምሮ በክረምቱ ወራት የሚከናወኑ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በክልሉ ያለውን ሰላም በማጽናት በሕዝቡ ለሚነሱ የልማትና የመልካም…

ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ሥራችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን የማይገፋ የመሰለውን ተግዳሮት እየተሻገርን ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ተቀብያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በግብጽ እና ኳታር የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የውሳኔ ሃሳብ መቀበሉን አስታውቋል። ውሳኔው የእስራኤል ጦር በምሥራቅ ራፋህ የሚገኙ 100 ሺህ በላይ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቡን ተከትሎ የተወሰነ ነው ተብሏል፡፡…

1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 139 ወንዶች፣ 25 ሴቶች፣ 17 ጨቅላ ህጻናት እና 6 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ÷የገቢ አሰባሰቡን ውጤታማ ለማድረግ አማራጮችን የማስፋትና የህግ ማዕቀፎችን…

የ600 ሚሊየን ብር የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር 11 የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ከ6 የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር የ600 ሚሊየን ብር የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ÷ የንፁህ ውሃ ፕሮጀክቶች…

ታግታ የተወሰደችው ሕፃን በተደረገ የተቀናጀ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ ተገኘች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታግታ የተወሰደችውን የ2 ዓመት ከ8 ወር ሕፃን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ጠንካራ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜ ያላት አቢጊያ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ከማሰልጠን ተግባራቸው በጊዜዊነት አግዷል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን…

ፑቲን ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልምምድ እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ታክቲካል (ስልታዊ) የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልምምድ እንዲደረግ ለሀገሪቱ ጦር ትዕዛዝ መስጠታቸው ተሰምቷል፡፡ ልምምዱ አንዳንድ ምዕራባውያን ባለስልጣናት የሚሰነዘሩትን ጠብ አጫሪ መግለጫ እና ዛቻ ተከትሎ…