Fana: At a Speed of Life!

በነቀምቴ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉም ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ለውጡን ለማጽናት ማንኛውንም መስዋዕትነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነቀምቴ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ለመታደም ነው ነቀምቴ የገቡት፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ…

በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብቶችን ችግር መፍታት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎች ችግር ተፈትቶ ወደ ምርት መግባታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካትና የውጭ…

ኢጋድ በሶማሌ ክልል የአባል ሀገራቱን የከርሰ ምድር ውኃ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በሶማሌ ክልል የድርጅቱ አባል ሀገራት የከርሰ ምድር ውኃ ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። ፕሮጀክቱ በድርቅ፣ በማህበራዊ ልማት ውስንነቶችና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ…

የበጀት ጥያቄዎች የልማትና የኢንቨስትመንት ዕቅድ ግቦችን ከማስፈጸም አኳያ የተቃኙ ሊሆኑ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የበጀት ጥያቄዎች የልማትና የኢንቨስትመንት ዕቅድ ግቦችን ከማስፈጸም አኳያ የተቃኙ ሊሆኑ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የግብርና ፣ የፍትህ እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዊልች ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷በኢትዮጵያና እንግሊዝ ከተሞች መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር አብሮ…

የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ እና የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፥ ከአል ነጃሺ መልሶ ግንባታ እና ልማት ኢኒሼቲቭ ጋር በመሆን…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ…