የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር ሊጀምር ነው Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር)÷ ዩኒቨርሲቲውን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ራስ ገዝ ለማስገባት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በለውጡ ዓመታት ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ዕውን ሆነዋል አሉ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ፈተናዎችን በመቋቋም ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ በርካታ የልማት ሥራዎች ዕውን መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን÷ በሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ ''ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር''…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው 480 ተጠቋሚዎች መመዝገቡን አስታወቀ Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርትና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ 15 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ Mikias Ayele May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ 15 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ህብረት ገለፀ፡፡ ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ እና የአፈር ጤና ጉባኤ ላይ÷ በአፈር ማዳበሪያ ፖሊሲ፣ ጥናት እና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ውብና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚደረገውን ሀገራዊ ጥረት የሚያግዙ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሚገነባቸው ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው እንደሆነ ተመላከተ Tamrat Bishaw May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ተናገሩ። የዓለም የጤና ድርጅት ለአካባቢ ብክለት መጠን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነው የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራ ተጀመረ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች አሥጀመረ፡፡ በማስጀመሪያው ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የአካባቢ ብክለት መከላከል የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተሾመ አቡኔ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት ተገኙ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ በግንባታ ቦታ ላይ የነበረ ግዙፍ ፎቅ ሕንጻ የተደረመሰ ሲሆን ፥ 75 ሰዎች እዚያ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በዚህ ፍለጋም…