ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የእንኳን አድረሳችሁ መልክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ላይ እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የእንኳን አድረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጫካ ፕሮጀክት እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የምሳ ፕሮግራም…