Fana: At a Speed of Life!

በጤና ዘርፍ የሚካሄዱ ምርምሮች የዘርፉን ፖሊሲ ለማጠናከር ሚናቸው የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ እየተካሄዱ ያሉት ጥናትና ምርምሮች የዘርፉን ፖሊሲ ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ጤና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገራዊ የጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ…

የፀረ-ተኅዋስያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ በሽታን ለመከላከል እንቅፋት ሆኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀረ-ተኅዋስያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ ተላላፊ በሽታወችን ለመከላከል በሚሠራው ሥራ ላይ አሥቸጋሪ ሁኔታ መፍጠራቸው ተመላከተ፡፡ ጤና ሚኒስቴር፣ ግብርና ሚኒስቴር እና የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከአጋር አካላት ጋር ሆነው 12ኛውን ሀገር አቀፍ…

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ምርታማነት በማሳደግ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅዱን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅዱን ይፋ አድርጓል፡፡ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሃይሉ እንዳሉት÷ እቅዱ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም፣ ከአውሮፓ የምርጫ ድጋፍ ማዕከልና የምርጫ ሥርዓት ዓለም አቀፍ…

ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር ) እና ዶ/ር ደረጀ ድጉማ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር ) እና በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ የተመራ ቡድን የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ሆስፒታል የስራ እንቅስቃሴን ጎበኘ። በጉብኝቱ በክልሉ…

17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 24 ሀገራት የሚሳተፉበት የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አስተናጋጇ ጀርመን ከስኮትላንድ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ጨዋታው ሲቀጥል ነገ ቀን 10 ሠዓት ላይ ሀንጋሪ ከስዊዘርላንድ፣ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ስፔን…

ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው አበይት ጉዳዮች፡-

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በቀጣይም ይህንን ሒደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ሒደቱ…

የማጅራት ገትር መንስዔ እና ምልክት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ነው፤ ሽፋኑ (Meninges) አንጎልን ሸፍኖ ከልዩ ልዩ ባዕድ ነገሮች ይጠብቃል፤ ወጪና ገቢ ምልልሶች በምጥጥን እንዲከወኑና ጤናማ ዑደት እንዲኖራቸው ያግዛል። የአንጎል ሽፋን ብግነት ደግሞ ማጅራት ገትር ህመም…

ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ክለብ ማጠናቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ኢንተር ማያሚ ክለብ ማጠናቀቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የ8 ጊዜ ባለንዶር አሸናፊው ሜሲ የፈረንሳዩን ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን በመልቀቅ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ አሜሪካ ማቅናቱ…