Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሕጋዊነት ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ በሰነድ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ባንኩ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…

አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳንምት አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራቸው  ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ…

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ እና ከኤክስፐርታይዝ ፍራንስ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱ ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማድረግ እና ሰብዓዊ ልማትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ…

የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማልማት ለአብሮነትና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል- ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማስተዋወቅ ለሕዝቦች አብሮነት እና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ፡፡ የኣሪ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ “ዲሽታ-ግና” በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች…

የአፍሪካ ህብረትና ፈረንሳይ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የፈረንሳይ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ምክክር በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትና የአውሮፓና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት ታሰቢ…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን የተለያዩ ሙያተኞች አስመርቋል። አየር ኃይሉ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ሀይል" በሚል መሪ ሀሳብ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት በማድረግ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በትብብር ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጎሳ ደምሴ የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር የውጭ ዜጎች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቼን ዮንግሊ…

በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት ከታኅሣስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ታሪፍ…