አቶ አረጋ ከበደ እና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም ፥ የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣…