ከአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም ኦፓልና ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም የኦፓልና ወርቅ ማዕድናትን በማምረት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ታምራት ደምሴ እንደገለጹት÷ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የክልሉን የማዕድን ሃብትና…