ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በሀገራቸው ላይ ለምትሰነዝረው ጥቃት አፀፋ ለመስጠት አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን የገለፁት የዩክሬንን ትንኮሳ ተክትሎ ዲፕማሲያዊ ድጋፍ ለማግኘት በወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 ደረሰ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 መድረሱን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ገለጸ። ከህዳር 27 እስከ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውን 4ኛውን የሲቪል ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ…
ቴክ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለማቋቋም ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማጠናከርና ራሱን የቻለ የኑክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለማቋቋም ቁርጠኛ መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኦስትሪያ ቬና እየተካሄደ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ነፃነት ወርቅነህ (ፕ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የወባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ Feven Bishaw Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ የገንዘብ ማኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከባንኩ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩውን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር ውይይት ተደረገ Meseret Awoke Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጀርመን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ወልፍጋንግ ዶልድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች ተሰራጭተዋል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች መሰራጨታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Meseret Awoke Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ፍንዳታዎች የተሰሙበት ጥቃት መፈጸሟን የሀገሪቱ ኢነርጂ ሚኒስትር ኽርማን ሃሉሼንኮ አስታውቀዋል፡፡ ከጥቃቱ ቀደም ብሎ የዩክሬን አየር ሃይል በመላው ሀገሪቱ የሚሳኤል ስጋት እንዳለ ማስጠንቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና…