Fana: At a Speed of Life!

በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት በስተላለፉት መልዕክት÷ ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ…

በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች “ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች “ጽዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን ተቀላቀሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ጽዱ ኢትዮጵያ" በሚል ስያሜ ይፋ ያደረጉትን ንቅናቄ በመቀበል በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች 130 ሺህ 500 ብር…

የኢስላማባድ የንግድ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር እና የኢስላማባድ ፕሬዚዳንት የንግዱ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 2ኛው የቢዝነስና ንግድ ጉዞ እንዲሳተፍ ጠይቀዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በኢስላማባድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት…

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ባሕርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ባሕርዳር ከተማ ገብቷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጣና ሐይቅ ፈርጧ፣ የበርካታ ደሴቶች መናኸሪያ፣ የጢስ አባይ ፏፏቴ መገኛ እና የበርካታ…

እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ለዐቃቤ ህግ ተፈቅዷል። የክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። የፌደራል…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት…

አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል። በ23ኛ ሳምንት ምድብ "ለ" ተጠባቂ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ ቦዲቲ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ ሶስት ጨዋታዎች እየቀሩት…

ጸሎተ ሐሙስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ዕለት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐቢይ ጾም በተለይ ደግሞ በዚህ በህመማት ሳምንት የተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች…

ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ መስዋዕተ ቅዳሴ፣ የቅባ ቅዱስ ቡራኬና ህፅበተ እግር የዚሁ አካል ሲሆኑ ቀኑ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ትህትናና መተሳሰብን ያስተማረበት መሆኑ…