Fana: At a Speed of Life!

ኤቨርተን፣ ክሪስታል ፓላስ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ኤቨርተን፣ ክሪስታል ፓላስ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በዚህም ኤቨርተን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ክሪስታል ፓላስ ዌስትሃምን 5 ለ 2 ረትቷል፡፡ እንዲሁም…

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ጎል አማኑኤል አድማሱ በጨዋታ ሲያስቆጥር የመቻልን ጎል ደግሞ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡

6ኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየውና የአፍሪካ መሪዎች፣ ተወካዮች እና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ሥድስተኛው የአፍሪካ ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ…

ያለአግባብ ከተወሰደው ብር 96 ነጥብ 3 በመቶው ተመልሷል – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው የብር መጠን 96 ነጥብ 3 በመቶው መመለሱን አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ባጋጠመ ችግር ምክንያት 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ያለአግባብ መወሰዱን…

በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሠዓት ጀምሮ በፓርኩ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የሕዝብ…

ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ግጭት ሕይወትና ንብረትን ያጠፋል እንጂ ችግርን እንደማይፈታ የገለጹት የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ÷…

አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በቅርበት እንዲያገኝ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያስፋፋሁ ነው አለ፡፡ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዱ ግብዓቶችን አርሶ አደሩ በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን ለማጠናከር…

በ41 ዓመቱ ፈጣኑን የማራቶን ሠዓት ያስመዘገበው አትሌት – ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ከ40 ዓመት በላይ በሆናቸው አትሌቶች ከ2019 ወዲህ ፈጣኑን ሠዓት በማስመዝገቡ አድናቆት ተችሮታል፡፡ አትሌት ቀነኒሳ የዛሬውን የለንደን ማራቶን ውድድር 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15…

አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 የማራቶን ውድድርን 2 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት በበላይነት አጠናቀቀ፡፡ በተመሳሳይ በለንደን በተካሄደ የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት…

ልማት ባንክ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችሉ አሠራሮች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። በመንግሥት ልዩ ትኩረት በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠሩ መሆኑን…