የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ተመረተ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ማምረት መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አክሊሉ ታደሰ እንዳሉት÷ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ተኪ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም መፍታት የሚያስችል ፖሊሲ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኮሚሽኑ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቷን የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያስችላት ፖሊሲ ተቀርጾ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መገባቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)÷ በሀገሪቷ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡…
ስፓርት ኬንያ በተካሄደ የ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ ትላንት ማምሻውን በኬንያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ጎልድ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር አትሌት ማርታ አለማየው አሸንፋለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች በጠተናከረ ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በተለይም የምድር ወገብን አቋርጦ ወደ ሀገራችን የሚገባው እርጥበት አዘል የአየር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ ከ10 ሺህ በላይ ግለሰቦች እንዲሁም ከ22 ክለቦች የተወጣጡ አትሌቶች ተሳትፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ክለቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68ቱ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓጓዙ ነው Shambel Mihret Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ወደብ ተከማችተው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 68 መኪናዎች ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዙ ነው። ተሽከርካሪዎቹ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው እንዲቆዩ መንግስት ባስቀመጠው…
ስፓርት ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Shambel Mihret Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 1:00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለወላይታ ድቻ የማሸነፊያዋን ጎል ዘላለም አባተ በ80ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…
ጤና የኩላሊት ህመም እንዳይስፋፋ ቅድመ መከላከል ላይ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም እንዳይስፋፋ ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያ ኩላሊት ህመም ማህበር ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጋር በመተባበር የኩላሊት አመታዊ ኮንፈረንስ የጤና…
ቢዝነስ የብድር ሁኔታ በተመለከተ ያለው ማዕቀፍ በፍጥነት ስለሚሻሻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ Shambel Mihret Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብድር ሁኔታ በተመለከተ ያለው ማዕቀፍ በፍጥነት ስለሚሻሻልበትና የብድር እፎይታ ሂደትን ስለሚሰጥበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ። የቡድን 20 የወቅቱ ፕሬዚዳንት የሆነችው ብራዚል፣ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ…