ስፓርት
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ወደ 16ቱ ለመግባት አራት የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ።
በመልስ ጨዋታዎች ቤነፊካን በመጀመሪያው ዙር 1 ለ 0 ያሸነፈው ሪያል ማድሪድ በቤርናቦው ምሽት 5 ሰዓት ላይ የመልሱን ጨዋታ ያደርጋል።
በተመሳሳይ ሰዓት ሞናኮን ከሜዳው ውጪ 3 ለ 2 ያሸነፈው ፒኤስጂ የመልሱን ጨዋታ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ሲያካሂድ፤ በጋላታሳራይ የ5 ለ 2 ሽንፈት የገጠመው ጁቬንቱስ ውጤቱን ለመቀየር በሜዳው ብርቱ ፉክክር ይጠብቀዋል።
ከዚህ ቀደም ብሎ ደግሞ ምሽት 2 ሰዓት ከ45…
Read More...
በጋርዲዮላ ለምን እንደተፈለገ እያሳየ የሚገኘው ዶናሩማ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማንቼስተር ሲቲ የዋንጫ ፉክክር ትልቁን አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ምርጥ ግብ ጠባቂ ነው ጂያንሉጂ ዶናሩማ፡፡
ጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኤሲ ሚላን ነው፡፡
በጣሊያን ሴሪ አ የመጀመሪያ ጨዋታውን በ16 ዓመት ከ242 ቀናት ዕድሜው ያደረገ ሲሆን፥ በወቅቱ…
ሦስት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ያጣጣመው ፈርጣማ ኮከብ – ፔፔ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አልሸነፍ ባይነትና ደመ ሞቃትነቱ ኃይል ከተቀላቀለ አጨዋወቱ ጋር ተዳምረው የእግር ኳስ ቴክኒካዊ አቅሙን የሸፈኑበት ኮከብ ነው፤ ፖርቹጋላዊው የሪያል ማድሪድ የቀድሞ ተከላካይ ፔፔ፡፡
በተለይም በተወዳጁ የኤልክላሲኮ ደርቢ የጨዋታው ግለት እንዲያይል ከሚያደርጉ እልኸኛ ተጫዋቾች መካከል ፔፔ ተጠቃሽ ነው፡፡
ፔፔ በሚል ስሙ…
በሜክሲኮ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ ጓዋዳላሀራ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ገመቹ ዲዳ ርቀቱን 1 ሰዓት 3 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆኗል፡፡
በሴቶች ምድብ ደግሞ ኮሎሌ መካሹ 1 ሰዓት 12 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በመሆነ ሰዓት በመግባት…
መቐለ 70 እንደርታ ምድረ ገነት ሽረን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ምድረ ገነት ሽረን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ስንታየሁ መንግሥቱ አስቆጥሯል፡፡
ብራዚላዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ ካስሚሮ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት ምርጥ ብቃታቸውን እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ካስሚሮ፡፡
የእግር ኳስ ሕይወቱን በሀገሩ ክለብ ሳኦፖሎ የጀመረው ካስሚሮ የቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ ችሎታው ይታወቃል፡፡
በወቅቱ በተከላካይ አማካይ ስፍራ ላይ ባሳየው ድንቅ እንቅስቃሴ የሪያል ማድሪድን ቀልብ የሳበ…
ሊቨርፑል ኖቲንግሃምን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ ሊቨርፑል ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸንፏል።
አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ሊቨርፑል 1 ለ 0 ነው ያሸነፈው።
የጨዋታው ሙሉ ጊዜ ተጠናቅቆ በተጨመረ የባከነ ደቂቃ ላይ አሌክሲስ ማካልስተር የማሸነፊያ ግቧን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።…