ስፓርት
ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የፋሲል ከነማ ቶሎሳ ንጉሴ (በራስ ላይ) ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
በዕለቱ በተደረጉ የሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ሲለያዩ፤ አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል።
Read More...
አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው በዚህ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ታምራት እያሱ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከሽንፈት…
አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኤላንድ ሮድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ማርቲን ዙቢሜንዲ እና የሊድሱ በረኛ ካርል ዳርሎ በራሱ ላይ ባስቆጥሯቸው ግቦች 2 ለ 0 እየመራ ወደ እረፍት አምርቷል፡፡…
ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችለው የጅማ ዩኒቨርሲቲ መዋኛ ገንዳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ ገንዳ በፊፋ ስታንዳርድ የተገነባ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችል ነው አለ የኢትዮጵያ ውኃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን።
የፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሽመልስ ደፋር እንዳሉት÷ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ ገንዳ በፊፋ ስታንዳርድ የተገነባ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችል ነው።…
የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ አምስት ጨዋታዎች መደረግ ይጀምራል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
በሊጉ ያለፉትን ሦስት ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻለው አርሰናል ወደ ድል ለመመለስ ወደ ሜዳ ይገባል፡፡
ሁለቱ…
በአንድ የስልክ ጥሪ ኦልድ ትራፎርድ የደረሰው ቤርባቶቭ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጫዋችነት ዘመኑ በእግር ኳስ ችሎታው ብዙዎችን ያስገረመ ተጫዋች ነው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ቤርባቶቭ፡፡
የቀድሞ የቡልጋሪያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ቤርባቶቭ አፍን በእጅ በሚያስጭን የመጀመሪያ የኳስ ንክኪው የሚታወስ ድንቅ ኮከብ ነው፡፡
ቤርባቶቭ ከእግር ኳስ ችሎታው ባለፈ መልካም ባህሪው ያለው ስለመሆኑ…
በመዲናዋ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተተኪ ስፖርተኞችን ላቀፉ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተተኪ ስፖርተኞችን ላቀፉ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ይሰጣል አለ የከተማ አስተዳደሩ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፡፡
ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን አጠቃቀም በሚመለከት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት…