ስፓርት
አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቢኒያም አይተን በመጀመሪያው አጋማሽ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡
በዚህም አዳማ ከተማ ከተከታታይ የአቻ ውጤት በኋላ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ማሳካት…
Read More...
ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በተያዘው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ያደረጓቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል፡፡
በዚህም ፒኤስጂ ተጋጣሚዎቹ ላይ 13 ግቦችን ሲያስቆጥር÷ ባየርን ሙኒክ ደግሞ 12 ግቦችን…
የአመቱ ምርጥ ፈራሚ እየተባለ የሚገኘው ግራኒት ዣካ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ወቅት በነውጠኝነቱ የሚታወቀውና በአሁን ሰዓት የሰንደርላንድ ስኬት መሪ ተዋናይ የሆነው ስዊዘርላንዳዊው ግራኒት ዣካ፡፡
በፈረንጆቹ 1992 በባዜል ስዊዝርላንድ የተወለደው ግራኒት ዣካ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሮውን በዛው በትውልድ ከተማው ክለብ ባዜል አደርጓል፡፡
በባዜል ቆይታው ሁለት ጊዜ የስዊዝ ሻምፒዮን መሆን…
የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡
እንግሊዛዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አርኖልድ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር መስኮት…
ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሸገር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ያሬድ መኮንን በ46ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ነው ሸገር ከተማ ሦስት ነጥብ ይዞ መውጣት…
ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ) ሲያስቆጥሩ÷ ለሀድያ ሆሳዕና ከመሸነፍ ያላዳነችውን ብቸኛ ግብ ተመስገን ብርሃኑ…
ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሊጉ ጨዋታ ከእረፍት በፊት ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን እና መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ መላኩ አሰፋ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና አሸናፊ ሆኗል።
የሊጉ ጨዋታዎች…