Fana: At a Speed of Life!

የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የህብረተሰቡን የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ እያሳደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን "የጽዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄ ህብረተሰቡ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ያለውን ግንዛቤ እያሳደገ ነው አለ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድርግ" በሚል መሪ ሀሳብ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበይነ መረብ አማካኝነት በአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ በተደረገው ውይይት ከግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…

በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ 'ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ፣ለላቀ የትምህርት ጥራትና ውጤት' በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።…

የሆስፒታሉ አረንጓዴ ምድረ ግቢ የሚመችና ፅዱ የሥራ ከባቢ ፈጥሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል አረንጓዴ ምድረ ግቢ ለህክምና አገልግሎት የሚመችና ፅዱ የሥራ ከባቢ ፈጥሯል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ከከፍተኛ የመንግስት ሥራ…

በክልሉ የሚቋረጥ ፕሮጀክት እንዳይኖር ህዝቡን ባለቤት ማድረግ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብር መክፈል ባህል የማድረግ ትርክት በስፋት መሰራት አለበት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ ከተማ የምክክር…

የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አስታራቂ እና የፍቅር ቃል በማስተላለፍ እንዲተጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አስታራቂ እና የፍቅር ቃል በማስተላለፍ እንዲተጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በጾምና በጸሎት…

በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንዳሉት፥ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት…

ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር የአፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተምሳሌት ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር የአፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተምሳሌት ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። “የባቡር መሠረተ ልማት ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር” በሚል ሐሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ ዓለሙ…

በክልሉ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተገኘውን ሰላም በማስጠበቅ በህዝቡ ለሚነሱ ልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ጠንክሮ መስራት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ መሰረት ማቲዎስ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ…

በጠንካራ ፉክክር የቀጠለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ፉክክር እየተካሄደ ያለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት ከተለዩት የምድብ አንድ ምርጥ አራቱ ጋር ለመቀላቀል ነገ የምድብ ሁለት አምስት ተወዳዳሪዎች ከባድ ትንቅንቅ…