ቴክ የባለተሰጥኦ አዳጊዎች የሳይበር ስልጠና መርሐ ግብር ጀመረ sosina alemayehu Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2017 በጀት ዓመት ባለተሰጥኦ አዳጊዎች የሳይበር ስልጠና መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ 700 የባለ ልዩ ተሰጥዎ ባለቤት አዳጊዎች የሚሳተፉበትን ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ህዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ Abiy Getahun Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ህዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ። በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አለ። 14ኛ ሀገር አቀፍ የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ የሁሉም ክልሎች የዘርፉ ኮሚሽነሮች በተገኙበት በጅማ ከተማ…
ፋና ስብስብ የአቶ ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ ዳውድ ሙሜ በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ሕይወታቸው…
Uncategorized በክልሉ በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ተጀምሯል Abiy Getahun Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ በርካታ ወረዳዎች አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ጀምረዋል። በክልሉ በተለያዩ ዞኖች የሚገኙ በርካታ ወረዳዎች ከዚህ በፊት የማያመርቷቸውን የጥራጥሬ፣ የሰብል፣ የፍራፍሬ እና…
ቢዝነስ አዋሽ ባንክ ከ125 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ አቀረበ Hailemaryam Tegegn Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ በሐምሌ ወር ከ125 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞቼ አቅርቤያለሁ አለ፡፡ ባንኩ የደንበኞቹን ፍላጎት ከሟሟላት ጎን ለጎን በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ገልጾ፥ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ Adimasu Aragawu Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ልዑክ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል። በተለያዩ መድረኮች በተካሄዱ ውይይቶች ስለኮሚሽኑ የእስካሁን የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም በትግራይ ክልል ምክክር በሚጀመርበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና እቅዶች ተዘጋጅተው መደበኛ አሠራሮች በመተግበራቸው የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል Adimasu Aragawu Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እቅዶች ተዘጋጅተው በየጊዜው እየተገመገመ መደበኛ አሠራሮች እየተተገበሩ በመምጣታቸው የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት ሰብሳቢ አቶ ፍቃዱ ተሰማ። የብልጽግና ወረዳ የ2017 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ ቁርጠኝነትና ቅንጅት አቅም ማሳያ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ የቁርጠኝነትና የቅንጅት ታላቅ ምሳሌ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የጣናነሽ ፪ ከጅቡቲ ዶራሌ ወደብ እስከ ባሕር ዳር የተደረገው ጉዞ እልህ አስጨራሽ ጥረት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ከታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማዋን ከታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት እንገኛለን አሉ፡፡ ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት 4 ኪሎ ፕላዛን፣ 4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን እና መኪና ማቆሚያን መርቀው ለአገልግሎት…