Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ለሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የተገኘውን ሰላም በማስጠበቅ በህዝቡ ለሚነሱ ልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ጠንክሮ መስራት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ መሰረት ማቲዎስ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ…

በጠንካራ ፉክክር የቀጠለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ፉክክር እየተካሄደ ያለው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት ከተለዩት የምድብ አንድ ምርጥ አራቱ ጋር ለመቀላቀል ነገ የምድብ ሁለት አምስት ተወዳዳሪዎች ከባድ ትንቅንቅ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ሕብረተሰብ ለአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ላሳየው ተነሳሽነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአንድ ጀንበር የ700 ሚሊየን ችግኝ ተከላን ለማሳካት ዐሻራ የማኖር ጉዞ ከዕቅድ በላይ ተሳክቷል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ…

 ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል አርአያ ሆናለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል አርአያ ሆናለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስመልክተው በማህበራዊ…

ከእንጦጦ ፓርክ የመብራት ገመዶችን የሰረቁ እስከ 23 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ከእንጦጦ ፓርክ የመብራት ገመዶችን በመቁረጥ የስርቆት ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ። ችሎቱ የግራ ቀኝ ማስረጃ…

ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ብያኔው የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በዛሬው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

በአንድ ቀን 700 ሚሊየን ዛፎችን ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ቀን 700 ሚሊየን ዛፎችን ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ…

በአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 714 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል አሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስመልክተው…

ኢትዮጵያ በአካባቢ ጥበቃ የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው – ዲፕሎማቶች እና የውጭ ባለሀብቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ አማካኝነት በአካባቢ ጥበቃ የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች እና የተሻለ ነገን እየገነባች ነው አሉ ዲፕሎማቶች እና የውጭ ኢንቨስተሮች። የቻይና ኤምባሲ እና የውጭ ኩባንያ ሃላፊዎች በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ በተካሄደው…

የአረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ለታዳሽ ሃይል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሪታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም፡፡ ቢልለኔ ስዩም ባስተላለፉት መልዕክት÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…