የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ መገለጫ ሆኗል Abiy Getahun Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ርስቱ ይርዳው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ የምትታወቅበት መልካም መገለጫ ሆኗል አሉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፤ ‹‹በመትከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳ ለማውረስ ከተጀመሩ መርሐ ግብሮች መካከል አረንጓዴ ዐሻራ ዋናው ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) መንግስት ለቀጣዩ ትውልድ ምንዳ ለማውረስ ከጀመራቸው መካከል አረንጓዴ ዐሻራ ዋናው ነው አሉ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ዘላቂ እንዲሆን ያስችላል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ዘላቂ እንዲሆን ያስችላል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አመራሮች፣ የም/ቤቱ ጽ/ቤት አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥ ችግሮችን ያስተካክላል – አቶ አረጋ ከበደ Mikias Ayele Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እየተስተዋለ ያለውን የአየር ንብረት ለውጥ ጫና ለመቋቋም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡ በአማራ ክልል የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቱሪዝም ዘርፉን የስበት አቅም ያሳድጋል – ሰላማዊት ካሳ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቱሪዝም ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግ ጉልህ ሚና ይጫወታል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሰላማዊት ካሳ በሸገር ከተማ አስተዳደር ኩራ ጂዳ ክ/ከተማ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋዎችን በመቋቋም ረገድ አርአያ የሚሆን ሥራ እያከናወነች ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ አቶ አደም በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ እየተከናወነ ነው Mikias Ayele Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሮሚያ ክልል ሰበታ ክላስተር ሸገር ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በተከላ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ህብረተሰቡ በንቃት ተሳትፏል። በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ገዳ ፉጂ እና ሙዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጅማ ከተማ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ባለፉት ዓመታት በተከናወነ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጨባጭ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ መትከል በዓለም ትልቁ ውጤት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ መትከል በዓለም ትልቁ የአንድ ቀን ተከላ ውጤት ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ…