Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም ተቋም ለማድረግ እየሰራን ነው አሉ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር)። ታከለ ኡማ (ኢ/ር) በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር የባቡር ትራንስፖርት የሰራተኞች በዓል ላይ…

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ጋር የተሳሰረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንሰራራት ጋር የተሳሰረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የሰራተኞች ቀን በዓል ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰኔ እና ሐምሌ 2017 ዓ.ም ቁልፍ ተግባራትን አከናውነዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰኔ እና በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ብሔራዊ የፖሊሲ ትግበራን፣ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ ቀጠናዊ እና ዓለማቀፋዊ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲን በሚያሳልጥ መልኩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገር ውስጥ ካከናወኗቸው ተግባራ…

በሀዋሳ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዲቪዠን ኃላፊ ኮማንደር ከበደ ከኔራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ አደጋው…

በህገወጥ ግብይት የተሳተፉ 354 የነዳጅ ማደያዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተሳተፉ 354 ማደያዎች ላይ ክስ እንዲመሰረትባቸው እየተደረገ ነው አለ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 964 እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ 1ሺህ 9 ተማሪዎቹን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ27 ኪሎ ግራም በላይ ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 27 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ጥፍጥፍ ወርቅ ከአንድ ወር በላይ…

መከላከያን ዘመኑን የዋጀ ተቋም አድርጎ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስረከብ እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያን ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለና ዘመኑን የዋጀ ተቋም አድርጎ ለማስረከብ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል እና የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…

የቀድሞ የፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሬድዮ ፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ በ66 ዓመታቸው በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አቶ ሙሉጌታ ከሬድዮ ፋና መስራች አመራሮች ውስጥ አንዱ የነበሩ ሲሆን፥ ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ሬድዮና በሜጋ አሳታሚ…

ጣና ነሽ ፪ ከመነሻዋ እስከ መድረሻዋ የታየው ድንቅ አቀባበል የታሪካችን አካል ሆኖ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጣና ነሽ ፪ ከመነሻዋ እስከ መድረሻዋ የታየው ድንቅ አቀባበል የታሪካችን አካል ሆኖ ተመዝግቧል አሉ። ከጅቡቲ ዶራሌ ወደብ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የተነሳችው ጣና ነሽ ፪…