ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል abel neway Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት 30 በኢትሃድ ስታዲየም በሚካሄደው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት በአስቶንቪላ የደረሰበትን ሽንፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል – አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ abel neway Oct 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን በተጨማሪ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል አሉ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ፡፡ አምባሳደሯ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ abel neway Oct 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ የመጣው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በትናንትናው ዕለት…
ስፓርት በቆመ ኳስ አጠቃቀሙ እየተሞካሸ የሚገኘው ጋብርኤል ማጋሌሽ… abel neway Oct 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆመ ኳስ አጠቃቀሙ እየተሞካሸ የሚገኘው የአርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብርኤል ማጋሌሽ። አርሰናል በክፍት ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ሲሳነው የመጨረሻ ካርዱ በማድረግ የሚመዘው ተጫዋች ሆኗል ጋብርኤል ማጋሌሽ፡፡ የተወለደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው abel neway Oct 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡ ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸነፈ abel neway Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱንም የሀዋሳ ከተማ የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ብሩክ አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ ሃብት ላይ በትብብር መስራት ለልማትና ቀጣናዊ ውሕደት ቁልፍ መሳሪያ ነው – ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር) abel neway Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትብብር ላይ ለተመሰረተ የውሃና ኢነርጂ ልማትና ለአፍሪካ መር መፍትሔዎች ስትራቴጂካዊ ሚና እየተወጣች ነው አሉ የአፍሪካ የውሃ ሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዚዳንትና የሴኔጋል የውሃ ሚኒስትር ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር) ። ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተሰጡ አቅጣጫዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልሹ አሰራርና ሌብነት የሚሳተፉ አመራሮች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃላፊነቱን በሚገባ በማይወጣ እና ሕዝቡን በታማኝነት የማያገለግል አመራር ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭን ለሚቀበሉ አካላት ከግማሽ ርቀት በላይ ተጉዘን እናስተናግዳለን – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን ከማስፋት ጎን ለጎን የሕግ የበላይነትን የማረጋገጡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…