የሀገር ውስጥ ዜና በአለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ abel neway Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞው የባህር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ16 እና 15 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ተከሳሽ የአለልኝ አዘነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍትሕና ዳኝነት ዘርፍ በተሰሩ የሪፎርም ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ማጠናከር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ abel neway Jul 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትሕ እና ዳኝነት ዘርፍ በተሰሩ የሪፎርም ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ እና የዲጂታላይዜሽን ምረቃ ሥነ ሥርዓት በባሕርዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል abel neway Jul 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል አሉ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረሀማን። አፈ ጉባኤዋ ጨፌው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን እንደሚያደምጥ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነትን በውይይት የመፍታት ባህል ሊዳብር ይገባል abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነትን ከግጭት በራቀ መልኩ በውይይት የመፍታት ባህል ሊዳብር ይገባል አሉ የሀይማኖት አባቶች። በኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት አስተባባሪነት የሀይማኖት አባቶች በትግራይ መቐለ ያደረጉትን የሰላም ጥሪ በማስመልከት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታክስ አስተዳደርን ለማዘመን የተጀመሩ ሥራዎች ሙሉ ለሙሉ ይተገበራሉ – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የታክስ አስተዳደርን ዘመናዊ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ሙሉ ለሙሉ ይተገበራሉ አሉ። ሚኒስትሯ በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ላይ ባደረጉት ገለጻ፤ በበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዳሴ ግድቡ ሲጠናቀቅ በዓመት አንድ ቢሊየን ዶላር የሚገመት ገቢ ያስገኛል abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ከ66 ሚሊየን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ብርሃን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቴክኒካል ኮሚቴ አባል በለጠ ብርሃኑ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ ገበያ የቡናና የወርቅ ዋጋ ጭማሪ በማሳየቱ ዕድሉን መጠቀም ይገባል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፉ ገበያ የወርቅና ቡና ዋጋ ጭማሪ በማሳየቱ ምርቶቹን ለዓለም ገበያ በማቅረብ ዕድሉን መጠቀም ይገባል አሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ በ2018 ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ላይ ገለጻ ያደረጉት ሚኒስትሯ፤ በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሲዳማ ክልል 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የቀረቡ ሹመቶችን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ተጠናቅቋል። በዚህም መሠረት አቶ ቢኒያም ሰለሞን የክልሉ ጠቅላይ…
ስፓርት የቼልሲው ግብ ጠባቂ ፔትሮቪች ለቦርንማውዝ ፈረመ abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ግብ ጠባቂ ጆርጄ ፔትሮቭች በ25 ሚሊየን ፓውንድ ለቦርንማውዝ ፈረመ፡፡ በፈረንጆቹ 2023 ከኒው ኢንግላንድ ሪቮሉሽን በ14 ሚሊየን ፓወንድ ሰማያዊዎቹን የተቀላቀለው ሰርቢያዊው ግብ ጠባቂ፤ በተጠናቀቀውን የውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ134 ሺህ ተማሪዎች በላይ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ወስደዋል abel neway Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን 134 ሺህ 828 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ወስደዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የቆየው…