Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ፡፡ ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤…

አንድነታችንን አጠናክረን ማህበረሰቡን በባህል እና በልማት ተደራሽ ማድረግ ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጉራጌ ህዝብ ውስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር ከሌሎች ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር ያለውን ትስስር ማጠናከር ይገባዋል አሉ፡፡ የጉራጌና ምስራቅ ጉራጌ ዞኖች በጋራ ያዘጋጁት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዲላ…

የምርጥ ዘር እጥረት እንዳይኖር …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ የ2018 እና 2019 ምርት ዘመን የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ከወዲሁ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዮት መብራቴ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ ኢንስቲትዩቱ…

ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ አርሶአደሮች ምትክ ቦታ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ 432 አርሶአደሮች ምትክ ቦታ አስረከበ። የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እንዳሉት፤ ለፕሮጀክቱ ግንባታ የሚነሱ…

ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመላው ኢትዮጵያ ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል አለ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የኤምፖክስ ቅኝት አስተባባሪ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት፤ በሁሉም ክልሎችና…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው። ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሚዛን አማን…

የሀገር ሉአላዊነትን የሚያረጋግጠው አረንጓዴ አሻራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የምግብ ዋስትናን እና ሉአላዊነት በማረጋገጥ የሀገር ሉአላዊነትን ያረጋግጣል አለ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ…