Fana: At a Speed of Life!

የሀገር ሉአላዊነትን የሚያረጋግጠው አረንጓዴ አሻራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የምግብ ዋስትናን እና ሉአላዊነት በማረጋገጥ የሀገር ሉአላዊነትን ያረጋግጣል አለ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለሁሉም አረዓያ የሚሆን ነው – የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለአየር ንብረት ለውጥ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ለሁሉም ሀገራት አረዓያ የሚሆን ነው አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ውጥን…

የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው አሉ፡፡ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 3 ሺህ 334 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 2 ሺህ 859…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው…

በጥገና ምክንያት ዛሬ ሌሊት በተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ ሴንተር ወይም በሜክሲኮ ማከፋፈያ ትራንስፎርመር ላይ በሚከናወን አስቸኳይ የጥገና ሥራ ምክንያት ዛሬ ሌሊት በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል ይቋረጣል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለፋና…

በሐረማያና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረማያ እና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት መግባት ጀምረዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎቹ ወደ ማዕከላቱ ሲገቡ የዩኒቨርስቲዎቹ ከፍተኛ አመራሮችና የአካባቢው ማህበረሰብ አቀባበል…

በብሔራዊ ሙዚየም የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ ያሳያሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ የሚያሳዩ ናቸው አሉ ሙዚየሙን የጎበኙ የጤና ሙያተኞች። "ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ። በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ ታገሰ ለፋና ዲጂታል…

በመዲናዋ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ ጸዳሉ…

ሊቨርፑል ፍሎሪያን ቪርትስን ከባየር ሊቨርኩሰን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ጀርመናዊውን የአጥቂ አማካይ ፍሎሪያን ቪርትስ የክለቡ የዝውውር ክብረ ወሰን በሆነ ዋጋ ከባየር ሊቨርኩሰን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 100 ሚሊየን ፓውንድ እና ተጨማሪ 16 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን፥…