አፈጻጸሙ ኢትዮጵያ ችግሮችን ከመቋቋም ወደ ማንሰራራት እየተጓዘች እንደምትገኝ አመላካች ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ሀገራዊ አፈጻጸም ላይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራር እና ሠራተኞች ተወያይተዋል፡፡
በመድረኩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ፤ የለውጡ መንግሥት ኃላፊነት የተረከበበት ወቅትና…