Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዲላ…

የምርጥ ዘር እጥረት እንዳይኖር …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ የ2018 እና 2019 ምርት ዘመን የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ከወዲሁ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዮት መብራቴ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ ኢንስቲትዩቱ…

ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ አርሶአደሮች ምትክ ቦታ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ 432 አርሶአደሮች ምትክ ቦታ አስረከበ። የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እንዳሉት፤ ለፕሮጀክቱ ግንባታ የሚነሱ…

ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመላው ኢትዮጵያ ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል አለ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የኤምፖክስ ቅኝት አስተባባሪ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት፤ በሁሉም ክልሎችና…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው። ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሚዛን አማን…

የሀገር ሉአላዊነትን የሚያረጋግጠው አረንጓዴ አሻራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የምግብ ዋስትናን እና ሉአላዊነት በማረጋገጥ የሀገር ሉአላዊነትን ያረጋግጣል አለ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለሁሉም አረዓያ የሚሆን ነው – የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለአየር ንብረት ለውጥ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ለሁሉም ሀገራት አረዓያ የሚሆን ነው አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ውጥን…

የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው አሉ፡፡ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 3 ሺህ 334 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 2 ሺህ 859…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው…

በጥገና ምክንያት ዛሬ ሌሊት በተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ ሴንተር ወይም በሜክሲኮ ማከፋፈያ ትራንስፎርመር ላይ በሚከናወን አስቸኳይ የጥገና ሥራ ምክንያት ዛሬ ሌሊት በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል ይቋረጣል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለፋና…