ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 150…