ፋና ስብስብ 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሰኔ 7 ይጀመራል Adimasu Aragawu Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የምዕራፍ 17፣ 18 እና 19 አሸናፊዎች እንዲሁም ምርጥ አራት ተሰናባቾች ዳግም ተመልሰው በአጠቃላይ 16 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የክልሎችን አቅም በማጠናከር የክረምት ጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየሰራሁ ነው አለ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሽፈራሁ ተክለማርያም (ዶ/ር) ከክልሎች ጋር ለጎርፍ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ስራ…
ቢዝነስ ላፍቶ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ተመረቀ Adimasu Aragawu Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8 ነጥብ 8 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈው ላፍቶ ቁጥር 2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል ተመርቋል። ማዕከሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጋር በመሆን መርቀው ከፍተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ የለውጥ ሞተር በመሆን የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ጉልህ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ለውጥ ላይ ናት፤ የለውጡ ሞተር በመሆን ደግሞ የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ጉልህ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። “ብቃት ያለው ሲቪል ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ የመንግሥት ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ሚሊየን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ Adimasu Aragawu Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ሚሊየን 409 ሺህ 196 የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው። የክልሉ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ በክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ…
ስፓርት Adimasu Aragawu Jun 10, 2025 0 ሪያል ማድሪድ ዲን ሁይሰንን አስፈረመ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነውን ዲን ሁይሰንን ከቦርንማውዝ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ስፔናዊው ተጫዋቹ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በእንግሊዙ ክለብ ቦርንማውዝ በነበረው ቆይታ በሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ በሥራ እድል ፈጠራ ዘርፍ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Adimasu Aragawu Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ በሥራ እድል ፈጠራ ዘርፍ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት በሥራ እድል ፈጠራ ላይ ያተኮረው ስለኢትዮጵያ የፓናል ውይይት በአዳማ…
ጤና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ክረምት የወባ በሽታ ሥርጭት እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jun 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመጪዎቹ የክረምት ወራት የወባ በሽታ ሥርጭት እንዳይስፋፋ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። የክልል ጤና ቢሮ ምክትል እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ÷ በክልሉ በክረምት ወራት የሚፈጠረውን የወባ ሥርጭት…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Adimasu Aragawu Jun 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቢንያም በላይ የሀዋሳ ከተማን ማሸነፊያ ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ302 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛና 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይወስዳሉ Adimasu Aragawu Jun 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 302 ሺህ 516 ተማሪዎች የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይወስዳሉ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ የ2017 ዓ.ም ክልላዊ ፈተናዎችን በስኬት ለማጠናቀቅ…