የሀገር ውስጥ ዜና ደስታ ሙሉ የሚሆነው ሌሎችን መርዳት ሲቻል ነው Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ዓድሃ በዓል በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ዘንድ ሐይማኖታዊ ትዕዛዛትን በማከናወን ይከበራል፡፡ በዓሉ ዒድ አል አድሃ ወይም የዕርድ ቀን (በዓረብኛ የሙን ነኽር) ተብሎ እንደሚጠራ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ መስጂዶች የእስልምና መምህር የሆኑት…
የሀገር ውስጥ ዜና የስሎቬኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ በግብርናው መስክ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዚዳንት ፒርክ ሙሳር Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር በአዲስ አበባ የሚገኘውን ዘመናዊ የንብ ማነቢያ ሰርቶ ማሳያን መርቀው ከፍተዋል። ኢትዮጵያ በሌማት ትሩፋት የያዘችውን ግብ ለማሳካት ያስችላል የተባለውንና የጥራት ደረጃ የጠበቀ የማር ምርት ለማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣናዊ ልማትን ለማሳደግ በትብብር መስራት አስፈላጊ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር ያለመ የምስራቅ አፍሪካ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ በዚህ ወቅት÷ የቀጣናው ሀገራት የንግድ ትብብርን ማጠናከር የሚችሉ መሰረተ ልማቶችን በመገንባት ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ስሎቬኒያ ሪፐብሊክ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የስሎቬኒያን ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር በብሔራዊ ቤተመንግስት ተቀብለው አነጋግረዋል። ከውይይቱ በኋላ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተለያዩ ከተሞች ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው። እንደ ሀገር የኮሪደር ልማት ሥራ በመዲናዋ ከተጀመረ ወዲህ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ ከተሞች ትኩረት ተሰጥቶት በስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ ጸደቀ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ የተረጅነት አስተሳሰብን በመሻገር የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ሁነኛ መሳሪያ ነው አሉ። ምክር ቤቱ በ34ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1446ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ በይፋ አስጀምረዋል። አቶ አደም ፋራህ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የአሜሪካ መንግስት ይደግፋል አሉ፡፡ ኢትዮጵያ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት እያስመዘገበች መሆኗን ገልጸው÷ በአፍሪካ ቀንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቷ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ መግባታቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንቷን…