Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ዛሬ ተመልክተዋል። የኮሪደር ልማት ሥራው 8 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 4 ኪሎሜትር…

ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የቱሪስት መስህቦችን፣ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል አሉ። በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ የተጻፉ ሁለት የሕፃናት መጻሕፍት ዛሬ ተመርቀዋል። በምረቃ…

ሲዳማ ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን በማሸነፍ የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል። የሲዳማ ቡናን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና መስፍን ታፈሰ…

የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ ተግባራት በባህልና ኪነጥበብ ዘርፎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚገነቡ የኪነጥበብ ስራዎች በተለያዩ የዓለም ሀገራት የማቅረብ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ። ሚኒስትር ዴኤታው እንዳሉት፤ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ በርካታ…

የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል – አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል አሉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። የተለያዩ የውጭ ሀገራት ኢንቨስተሮች ከአቶ ኃይለማሪያም ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘውን የማዜ ብሔራዊ ፓርክ…

18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻውንና መድረስ በመስቀል አደባባይ ያደረገው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ፋንቱ ወርቁ እና በወንዶች ሌሊሳ ፉፋ አሸንፈዋል። ውድድሩን በሴቶች ፋንቱ ወርቁ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በበላይነት ስታጠናቅቅ÷ ውድድሩን ለመጨረስ 1 ሰዓት…

ክልሉ ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል። የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ አማኑኤል ብሩ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 34 ሺህ 254 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ…

የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት በቀጣይ ዓመታት የሚኖረውን የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ማዕከል ያደረገ ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት በቀጣይ ዓመታት የሚኖረውን የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ማዕከል ያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ የተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸምና በሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት…

እየመጣ ያለውን ለውጥ በተገለጠ ዓይን ማየት፣ መጠበቅና መደገፍ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እየመጣ ያለውን ለውጥ በተገለጠ ዓይን ማየት፣ መጠበቅና መደገፍ ያስፈልጋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት፣ ወቅታዊ ፈተናዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ባደረጉት ልዩ ቃለ መጠይቅ በሀገሪቱ…

የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት ያላነሰ ጊዜ በተከታታይነት እያደገ መጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት ያላነሰ ጊዜ በተከታታይነት እያደገ መጥቷል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት፣ ወቅታዊ ፈተናዎች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ባደረጉት…