Fana: At a Speed of Life!

መንግስት የከተሞች ውበት እና የተጥሮ ሀብት ተጠብቆ እንዲዘምኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግስት የከተሞች ውበት እና የተጥሮ ሀብት ተጠብቆ እንዲዘምኑ አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ…

መቐለ 70 እንደርታ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 9 ሠዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቤንጃሚን ኮቴ የመቐለ 70 እንደርታ ማሸነፊያ…

በኦሮሚያ ክልል ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በቡና ልማት ተሰማሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ በላይ ባለሃብቶች በቡና ልማት ላይ ተሰማርተዋል። የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በክልሉ 1 ሺህ 468 ባለሃብቶች በቡና ልማት ዘርፍ ላይ መሰማራቱንና በዚህም ለ16…

የአረፋ በዓልን ስናከብር የእምነቱን አስተምሮ በመከተልና በመተግበር ሊሆን ይገባል – ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የአረፋ በዓልን ስናከብር የእምነቱን አስተምሮ በመከተልና በመተግበር ሊሆን ይገባል ብለዋል። ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለኢንዱስትሪዎች 72 ቢሊየን ብር ብድር ተሰራጭቷል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ አማካሪ አቶ ዳንኤል ኦላኒ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ…

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሱልጣን በርሄ፣ ናትናኤል ሰለሞን እና ዳዊት ገብሩ አስቆጥረዋል፡፡…

አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት እንሥራ- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጣቶች እና በመልማት አቅም ሃብታም የሆነው አማራ ክልልን በአምራች ዘርፍ በማሳደግ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ዕድገት ልንሠራ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ። 3ኛው የአማራ ክልል የ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ኤክስፖ…

መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪ የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግሥት ለሰላም እንዲሁም አምራች ኢንዱስትሪና ልማት የሰጠውን ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ 3ኛውን “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ ኤክስፖ…

የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘዬ የሚቀይሩ እና ጤናማ ህይወትን የሚያላብሱት ናቸው አሉ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራተኛውን እና የክረምት በጎ ፍቃድ ስራ አካል…

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሩዝን በስፋት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ በሪሶ ፈይሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በ2017/18 መኸር እርሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሩዝ ሰብል…