የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል፡፡ ከጥቅምት 11 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ምልዓተ ጉባኤ ስለቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና የምጣኔ ሀብት ዕድገት፣ ስለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ በሁሉም ዘርፎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የክልሉ የሩብ ዓመት የመንግስት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 18 ቀን 2018…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ሥርዓትን ለማዘመን በፉክክርና ትብብር መካከል ሚዛን መጠበቅ ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ Adimasu Aragawu Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሥርዓትን ለማዘመን በፉክክርና ትብብር መካከል ሚዛን መጠበቅ ያስፈልጋል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ። የአማራ ክልል መንግሥትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ በባሕር ዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባንኮችን ለማጠናከር መስራት ይገባል Adimasu Aragawu Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት የተሰኘ ኢንዲፔንደንት የኢንቨስትመንት ባንክ በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዘርፍ መሰማራት ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ እና ውጭ ተቋማት ፈቃድ መስጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያዊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ፈንታሌ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ Adimasu Aragawu Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ዛሬ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል አለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ሕዋ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት። በዩኒቨርሲቲው የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አታላይ አየለ (ፕ/ር)፥ በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባን ብዝኀ መልክ ያሳያል – አቶ አድማሱ ዳምጠው Adimasu Aragawu Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሚዲያ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የከተማዋ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሥራ ኃላፊዎች ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን የጎበኙ ሲሆን÷ የሁለቱ ተቋማት ማኔጅመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማዋ መንገድ ስራዎች ጽሕፈት ቤት። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ዘላለም ቦጃ (ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት…
ፋና ስብስብ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ልዩ ዕውቅና ተሰጠው Adimasu Aragawu Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በዘጋቢ ፊልም፣ ዜና እና በተለያዩ ፕሮግራሞች ላበረከተው አስተዋፅኦ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት ዕውቅና ተሰጠው። ምክር ቤቱ በየዓመቱ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ባለሙያዎችና አመራሮች የሚዲያ ሥራዎችን…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና ሰንበርድ ባዮ ፊውል በአቪዬሽን ነዳጅ ልማት በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Adimasu Aragawu Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና የእንግሊዙ ኩባንያ ሰንበርድ ባዮ ፊውል አፍሪካ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው እና…