Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋ ሚዲያ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋና የጋራ አስተሳሰብ እንድንይዝ የሚያደርግ ሚዲያ ያስፈልጋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት፥ ሚዲያን…

“የሚዲያ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንዳሉት፥ ጋዜጠኛ ትክክለኛ ዓላማ በመያዝ…

በኢትዮጵያ ተጨባጭ አስተዋጽኦ ያላበረከተ ሰው ስልጣን ሊይዝ አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባላቸው ተግባራት ላይ ምንም አይነት ተጨባጭ አስተዋጽኦ ያላበረከተ ግለሰብ በፍጹም ስልጣን ሊይዝ አይችልም አሉ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ የአፍሪካ ከፍተኛ አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቦሎስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሔደው በአንጎላ ርዕሰ መዲና እየተካሄደ ካለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ጎን ለጎን…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በምርጥ ሥራ አመራር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ ሲቪል ሰርቪስ ቀን በምርጥ ሥራ አመራር የተመራ ተቋም ሽልማትን በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል። ‎ 10ኛውን የሲቪል ሰርቪስ ቀን አስመልክቶ ‎ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የመንግስት ተቋማት በአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል – አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል አሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ እያደገ ለመጣው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አማራጭ ዕድሎች…

ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችል የተፈጥሮ ማዳበሪያን እያመረተ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ አፈርን የሚያክምና ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችል የተፈጥሮ ማዳበሪያ እየመረትኩ ነው አለ። ዩኒቨርሲቲው የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችለውንና የማምረት አቅሙ ከፍተኛ የሆነውን 'ኢሴኒያ ፈቲዳ'…

በኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል ላይ በድጋሚ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል የሆነው ፎርዶው በዛሬው ዕለት በድጋሚ ጥቃት እንደተፈጸመበት የአካባቢው ባለስልጣናት ተናገሩ፡፡ አሜሪካ በትናንትናው ዕለት ፎርዶውን ጨምሮ ናታንዝ እና ኢስፋሃን በተሰኙ የኢራን የኒውክሌር ጣቢያዎች ላይ የተሳካ…

ግልገል ጊቤ ሦስት 7 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል አመነጨ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግልገል ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግድብ 7 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጭቷል አሉ የግድቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሃብታሙ ሰሙ። አቶ ሃብታሙ እንዳሉት ÷ ግልገል ጊቤ ሦስት ኬንያን ጨምሮ ለቀጣናው ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ…

የጤናው ዘርፍ በሚጠበቀው ልክ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ የጤናው ዘርፍ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሞያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ በሀገሪቱ የጤና መሰረተ ልማቶችን…