ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ፋኦ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና በሌማት ትሩፋት አማካኝነት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራት ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ ይሆናል አለ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)።
የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ ጋር በመተባበር "እጅ ለእጅ…